Get Mystery Box with random crypto!

የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ይከበራል! በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘን | @እንደኔ እይታ.....

የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ይከበራል!

በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል-ፊጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረጋገጡን HARMAIN SHARIFAIN ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል።

[ዳጉ_ጆርናል]
@endenaendena