Get Mystery Box with random crypto!

ወጣ የተባለውን የድምፅ ፋይል ሰማሁት! ለትንሽ ደቂቃዎች አንዳንድ ኦንላይን የሚገኙ ፋይሎችን ለማ | @እንደኔ እይታ.....

ወጣ የተባለውን የድምፅ ፋይል ሰማሁት!

ለትንሽ ደቂቃዎች አንዳንድ ኦንላይን የሚገኙ ፋይሎችን ለማየት ሞክሬ እነዚህን አገኘሁ፣ በስርዐት ቁጭ ተብሎ ቢፈልግ ሌሎቹም ሊገኙ ይችላሉ። ብዙ ሰው ስለጠየቀኝ ይህን ላጋራችሁ ወደድኩ፣ ለማንኛውም የራሳችሁን ግንዛቤ ውሰዱ፣ መረጃው ይኸው:

"ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት ያስቸግራል"
https://fb.watch/5R4XnZZhLT/ (ደቂቃ 19:17)

"ምንም ጥርጣሬም፣ ሚስጥርም የለውም"
https://www.facebook.com/101014104879842/videos/486715285867675 (ደቂቃ 25:26)

"የኛ ካድሬዎች..."
https://www.facebook.com/101014104879842/videos/486715285867675 (ደቂቃ 15:02)

"ትናንሽ የሚባል ስህተት፣ ትናንሽ የሚባል ጥፋት ማረም መቻል አለብን"


(ደቂቃ 2:52)

"ካለፍንባቸው ፈተናዎች አንፃር ይህን ማሳካት ብዙ ከባድ አይደለም"


(ደቂቃ 3:25)

"ምርጫውን አጨናግፈን..."
https://fb.watch/5RvjGNvoCf/ (ደቂቃ 0:06)

መልካም ቀን!
EliasMeseret