Get Mystery Box with random crypto!

እነ እስክንድር ነጋን በዕጩነት ለመመዝገብ 1.3 ሚሊዮን የድምፅ መስጫ ወረቀቶች ተቃጠሉ! የኢትዮ | @እንደኔ እይታ.....

እነ እስክንድር ነጋን በዕጩነት ለመመዝገብ 1.3 ሚሊዮን የድምፅ መስጫ ወረቀቶች ተቃጠሉ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮልና ወ/ሮ ቀለብ ሥዩምን በዕጩነት በመመዝገቡ ለሚወዳደሩባቸው ቦታዎች ቀደም ሲል አሳትሟቸው የነበሩት 1.3 ሚሊዮን የድምፅ መስጫ ወረቀቶች እንዲቃጠሉ ትዕዛዝ ማስተላለፉን ለፍርድ ቤት አስታውቋል። 

Via Reporter