Get Mystery Box with random crypto!

1953 (መንግስቱ ነዋይ ና ገርማሜ ነዋይ ለውጥ ለክሱና ከሸፈ ሰዎች ሞቱ። ነፍ ኪሳራ ደረሰ) 6 | @እንደኔ እይታ.....

1953 (መንግስቱ ነዋይ ና ገርማሜ ነዋይ ለውጥ ለክሱና ከሸፈ ሰዎች ሞቱ። ነፍ ኪሳራ ደረሰ)

66 (ከአብዮቱ ፍንዳታ ቦኋላ እነ ኢሃፓ ተሟገቱ ለውጥ ለመፍጠር ሞከሩ። ከሸፈ። ነፍ ሰው ሞተ። አገር ከሰረች።)

81 (የደርግ ጀነራሎች ለውጥ ሞከሩ። ከሸፈ። ጀነራሎቹ ሞቱ። ወታደራዊ ውድቀት ሆነ። አገር ከሰረች)

97 (ቅንጅት ለውጥ ሞከረ። ነፍ ወጣት ሞተ። ለውጥ ከሸፈ። አገር ከሰረች።)

ሁሌም እንደምለው የአፍሪካ ፖለቲካ ግም ነውና ራስህን ከእሳቱ ጠብቅ። የወደድከውን ምረጥ። የመረጥከው ባያሸነፍ አራዳ ሁነ ህይወትህን ቀጥል እንጂ ግልፍ አትበል። በፖለቲካ ማእበል እንዳትወስድ። በስሜት እንዳትነዳ። ራስህን ከአደጋ ጠብቅ። (አባታዊ ምክሬ ነው )
@endenaendena