Get Mystery Box with random crypto!

Merahit Club / መራሒት ክበብ

Logo of telegram channel merahitclub — Merahit Club / መራሒት ክበብ M
Logo of telegram channel merahitclub — Merahit Club / መራሒት ክበብ
Channel address: @merahitclub
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 1.73K
Description from channel

A University based women empowerment club found in Hawassa University.
መራሒት የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም መሪ ሴት ማለት ነው።
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ከታች ባሉት username ያሳውቁን
@teq_uam
@Meron_Deribe
@merahitclub
@Merahitbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 13

2021-10-12 12:09:10
እንዴት አደራቹ መራሂቶች

ከዚ በፊት በነበሩት በmental health awerness ክፍሎች ላይ ስለ anxiety diorder እና ስለአይነቶቹ በተወሰነ መልኩ ዳሰናል ። ዛሬ ደግሞ ስለ ሶስተኛው የanxiety disorder አይነት phobias የምናይ ይሆናል።
Phobias ሌላኛው የ anxiety disorder አይነት ሲሆን ከመጠን በላይ የሆነ እና የማያቋርጥ ፍርሃት እንዲኖር ያደርጋል። ይህም ከስድስት ወር በላይ ያላማቋረጥ የሚከሰትን ፍርሃትንም የሚያጠቃልል ሲሆን ይህ ብቻ ሳይሆን በሰውነት ላይ እንደ ማላብ እና የደረት ህመም አይነት ምልክቶችንም ያሳያል።
የተለመዱ የ phobias አይነቶች ከሚባሉት ውስጥ ፦
social phobia - የማህበራዊ መስተጋብር ፍራቻ, Atychiphobia - ውድቀትን መፍራት , thanatophobia - የሞት ፍራቻ , Acrophobia ከፍታ ቦታዎችን መፍራት እና claustrophobia - የተዘጋ ቦታዎች መፍራት ይጠቀሳሉ።
ከላይ እንደጠቀስነው phobia ማለት ጉዳት የማምጣት እድሉ ትንሽ የሆነ ነገርን ያለምክንያት መፍራት ሲሆን ቃሉም phobos ከሚል የግሪክ ቃል ነው የመጣው ትርጉሙም ፍርሃት ወይም አሰፈሪ ማለት ነው። የዛሬውን ፕሮግራም እንዲህ ብለን ልንቋጨው ወደድን ፡ ፍርሃት እውነት አይደለም፣ በአይምሮአችን የምንፈጥረው ሀሳብ እንጂ። አደጋ እውነት ሲሆን ፍርሃት ደግሞ ምርጫ ነው።

መልካም ቀን
#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub
86 views09:09
Open / Comment
2021-10-11 08:43:15
እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያዬ
እንደምን አደራችሁ መራሒቶች

እስኪ አንባቢ ሁኚ!!

በዙሪያችን ያሉ ሰወችን ስለንባብ ብንጠይቅ ከሚያዉቁት:ካዩትና በህይወታቸዉ ከገጠማቸዉ የከተቡትን ያጋሩናል።ነፍሳቸዉ በማንበብ አዉታር የተቃኘች ጀግኖች ድምዳሜ ግን ንባብ የህይወት እጅግ ምርጥ ነገር መሆኑን ነዉ።ሴት መሆን ምስጢር ነዉ!ይህን የፈጣሪ ፀጋ በመፃህፍት መሰረት ላይ ስትገነቢ አንቺ እንቁ ሔዋን ትሆኛለሽ።
-አንባቢ ሴት ምርጫዋን ታዉቃለች!
-አንባቢ ሴት ንግግሯ ተወዳጅ የማይሰለችም ነዉ!
-አንባቢ ሴት አዕምሮዋ በእዉቀት የተሞላ ነዉ!
-አንባቢ ሴት በመፃህፍት መርከብ ላይ አለምን ትዞራለች!
-አንባቢ ሴት ነገዋን ዛሬ ላይ ታየዋለች!
-አንባቢ ሴት ለችግሮቿ መፈትሔ ትፈልጋለች እንጅ አትሰበርም!
ለአንቺ የማይሆን የከፍታ ቦታ የለም።ጠንካራ ሴት ከሆንሽ ትችያለሽ።ደራሲያን ብዕራቸዉን ጨምቀዉ እዉቀትን የከተቡባቸዉ መፃህፍት የመንገድሽ ድልድይ ናቸዉ።በእቅድ የታጀበዉ ቀንሽ ላይ ለመፃህፍት የሚሆን ጊዜ ብትጨምር በእርግጠኝነት ታተርፊበታለሽ።በማንኛዉም ርዕሰ ጉዳይ ላይ መወያየት የምትል ሴት ለመሆን መፅሀፍት አንደበትሽ ይሆናሉና ምርጥ ጓደኞችሽ አድርጊያቸዉ።
ትችያለሽ
መልካም ቀን ጀግኒት

#ብሩህ_ቀን_ይሁንልን
#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
34 views05:43
Open / Comment
2021-10-10 09:19:26 ብዙ ጊዜ ህይወት ከባድ ይሆናል እኛ እንደፈለግነው ላይሆን ይችላል። መውደቅ ተስፋ አስቆርጦንም ሊሆን ይችላል።
Bob marley እና the wailers አታስቡ ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል ይሉናል።

መልካም ቀን
#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub
159 views06:19
Open / Comment
2021-10-09 14:57:27 Marie Curie, was born in Warsaw on November 7, 1867. She received a general education in local schools and some scientific training from her father. In 1891, she went to Paris to continue her studies at the Sorbonne where she obtained Licenciateships in Physics and the Mathematical Sciences.
She succeeded her husband as head of the physics laboratory at sorbonne, gained her doctor of science degree. And following the tragic death of her husband she took his place as professor of general physics in the faculty of sciences. The discovery of radioactivity by Henry Becquerel inspried the curies in their brilliant researches and analyses. Curie developed methods for the separation of radium from radioactive residues in sufficient quantities allow for it's characterization and careful study of it's properties.
Curie quiet ,dignifed and unassuming was held in high esteem and admiration by scientists throughout the world. Curie work is reflected in the numerous awards bestowed on her. She received many honorary science, medicine and law degrees and honorary memberships of learned societies throughout the world.
#merahit
#i_am_my_sisters_keeper
@merahitclub
219 viewsedited  11:57
Open / Comment
2021-10-09 14:57:09
Marie Curie
190 views11:57
Open / Comment
2021-10-07 10:06:14
50% የዋጋ ቅናሽ የጡት ካንሰር ምስል ምርመራ ላይ በፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ሴንተር - ቦሌ ቅርንጫፍ!

ፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ሴንተር የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን በማስመልከት ዕድሜያቸዉ 40 እና ከ 40 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች በሙሉ ዓመታዊ የጡት ካንሰር የምስል ምርመራ በ3D Digital Mammography የመመርመሪያ መሳሪያን በመጠቀም 50% የዋጋ ቅናሽ በማድረግ ከ መስከረም 21 እስከ ጥቅምት 21 2014 ዓ.ም እንድታደርጉ ጋብዟችኋል።

ለተጨማሪ መረጃ: +251 116 183335/36 | +251 908 646464 | +251 908 656565
89 views07:06
Open / Comment
2021-10-07 08:49:43
We are now accepting applications (for a volunteer position) for content manager who will review these externally submitted blogs, make necessary editions, and communicate with bloggers.

https://docs.google.com/forms/d/1h9kKkNsXlNJ7RtOXT1xENoq5IzVFFKrFHx2pIAtgGPs/viewform?edit_requested=true

@BigDreamEt
101 views05:49
Open / Comment
2021-10-07 08:00:00
What's uppppp merahit's family Now is the time for our book review
"I AM MALALA"

I am Malala” is a beautiful, inspiring book in which the beautiful and brave Malala narrates the story of her life. The youngest Nobel peace prize winner is known for her campaign and struggle for the securing of girls’ right to education. She contribute so much to the betterment of the world because of her courage to stand up and raise her voice against injustice and discrimination
we would like to recommend this book because Malala is a great role model and author. She really provides a strong figure for any girl growing up in this hectic world.
I AM MALALA will make you believe in the power of one person's voice to inspire change in the world.This is definitely one of the best inspiring books.

Have a nice day merahit's

#merahit
#i_am_my_sisters_keeper
@merahitclub
144 views05:00
Open / Comment
2021-10-06 17:50:22
እንደምን ቆያችሁ መራሒቶች

ሥርዓተ ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት ምን ማለት ነው??

ሥርዓተ ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት አንድን ፆታ መነሻ አድርጎ የሚከናወን ጎጂ ድርጊት ነው። ይህም በዋናነት በብዙ ማህበረሰብ እንደለመድነው እና እንደምንረዳው ሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥፋት የሚያመለክት ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩትም ከሦስት ሴት ልጆች በአንዷ ጥቃት ይፈፀማል።

ጥቃት ስንል የምናመለክተው አካላዊ(አካልን የሚጎዳ) ብቻ ስላለመሆኑ ልብ ልንል ያስፈልጋል። ከአካላዊ ጥቃት ባሻገር የጥላቻ እና የማይገቡ ንግግሮችን በመናገር የሚደርሰው የስነ-ልቦና ጥቃት ቀላል የሚባል አይደለም። ሥርዓተ ፆታን መሰረት ከማድረጉም በላይ በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚታይ ነው።

መልካም ቆይታ

#ብሩህ_ቀን_ይሁንልን
#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ

@merahitclub
92 views14:50
Open / Comment
2021-10-05 10:01:13
In our previous post we've discussed about anxiety disorder, it's characteristics and the different types of this disorder. Since we have described what GAD is, today we will be discussing about the second type of anxiety disorder which is panic disorder.
Panic disorder occurs when someone experiences recurring panic attacks. Panic disorder is defined by at least 1 month of persistent fear about panic attacks (or their effects) reoccurring.
Based on NCS data, panic disorder is 2.5 times more prevalent among women than men. However the reason behind this is not clearly known. Some scientists associate it with the menstrual cycle and the hormones found in women although no one seems to have a definite answer. Panic disorder is treatable and the symptoms can be reduced so as not to affect the patients day to day life.
Always remember Merahits, mental health matters, it's okay to if you're not okay just ask for help, be kind to everyone, and have a great day.
#merahit
#i_am_my_sisters_keeper
@merahitclub
82 views07:01
Open / Comment