Get Mystery Box with random crypto!

Merahit Club / መራሒት ክበብ

Logo of telegram channel merahitclub — Merahit Club / መራሒት ክበብ M
Logo of telegram channel merahitclub — Merahit Club / መራሒት ክበብ
Channel address: @merahitclub
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 1.73K
Description from channel

A University based women empowerment club found in Hawassa University.
መራሒት የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም መሪ ሴት ማለት ነው።
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ከታች ባሉት username ያሳውቁን
@teq_uam
@Meron_Deribe
@merahitclub
@Merahitbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 8

2021-12-10 13:17:38
ሰላም ዉድ የመራሒት ቤተሰቦች
እነሆ መራሒት ተወዳጁን የአርብ ምሽት ፕሮግራሟን ለመጀመር ዝግጅቷን አጠናቃ ምሽታችሁን ከእኛ ጋር ሁኑ ትላለች ።
በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን 16ቱን ብርቱካናማ ቀናት መጨረሻ ምክንያት በማድረግ በተሰናዳዉ ፕሮግራማችን ኑ በጋራ ደማቅ አርብ ምሽትን እናሳልፍ!!

አርብ ምሽት በቤተ-መራሒት:-
ስለ 16ቱ ብርቱካናማ ቀናት ይወሳል
ግጥም
ትረካ
ዝክረ መፅሀፍና ሌሎችም አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራሞች የእናንተን መምጣት ይጠብቃሉ።

አድራሻ :White House በሚገኘዉ zero plan

ምሽት 1:30 ማንም አይቀርም።
ኑ ምሽታችንን በጋራ እናሳልፍ...

#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub
85 views10:17
Open / Comment
2021-12-10 12:54:01
ታላቅ የስነ-ፅሁፍ ምሽት

የምክንያታዊ ባለራዕዩች ስብስብ ወርሃዊ የስነ-ፅሁፍ ምሽቱን ታህሳስ 2 /2014 ዓ.ም በቴክኖ ካምፓስ የሚያካሂድ ሲሆን " ግለሰባዊ ነፃነት እስከ ምን ጥግ ድረስ መተግበር አለበት " በሚል ርዕስ የተለመደውን ውይይቱን አካቶ ወደ እናንተ ለመቅረብ ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡ ስለሆነም ሁላችሁም ተገኝታችሁ ምሽታችሁን አብራችሁን ታሳልፉ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

 

በዕለቱ የሚቀርቡ ዝግጅቶች

ግጥም

  ወግ

  ዝክረ መፅሃፍ

ሙዚቃ

  አጭር ውይይት እና ሌሎችም

 


እንዳያመልጦ

  ቦታ፡-ቴክኖ(IOT) wifi ቦታ ( አምፊ ቲያትር )

 

#ኑየቆምንበትንመሠረትእንፈትሽ
#የተሻለትውልድለተሻለችኢትዮጲያ
@RvcClub
@RvcClub
39 views09:54
Open / Comment
2021-12-09 22:29:41
We are back with SkillUp Training Program! this time we are coming to Hawassa University !!!

SkillUp training program provides a training opportunity to improve your soft skills, such as communication, resume and interviewing, and so much more.

An opportunity for you to develop and grow your soft skills, brought to you by AIESEC in Ethiopia partnering up with East Africa Bottling SC.

Register now : bit.ly/SkillUp_AiE_EABSCC
To know more join our telegram channel
@AIESEC_in_Ethiopia

You can also register by going to Hawassa University Main Campus, career Center.


LinkedIn | Facebook | Instagram | Twitter
73 views19:29
Open / Comment
2021-12-09 11:24:37 በዛሬው ከሰአት የአውደርዕይ መክፈቻ ፕሮግራማችን ላይ እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ተጋባዥ እንግዶች
ወ/ሮ ሰላም ከ ኢትዮጲያ ሴት ህግ ማህበራት
ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ህፃናት ወጣቶች እና ኤችአይቪ ኤድስ ዳይሬክቶሬት
የህግ ትምህርት ቤት መምህርት
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪ
#ትችላለች
@yanchimovement
104 views08:24
Open / Comment
2021-12-09 00:17:58
17 views21:17
Open / Comment
2021-12-09 00:17:58
አስደሳች ዜና

ያንቺ ንቅናቄ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በበጎ ፈቃደኛ ሴት ተማሪዎች የተቋቋመ ከፖለቲካ፣ ከሀይማኖት፣ ከዘር እንዲሁም ከመንግስታዊ ተቋማት ነፃ የሆነ ንቅናቄ ሲሆን አላማውም የሴቶችን አቅም በማጎልበት ለሴቶች ምቹ የሆነ ማህበረሰብን መፍጠር መሆኑ ይታወቃል ፤

ንቅናቄው የ 16ቱ ብርቱካናማ ቀናትን በማስመልከት ሰውነቷ የተሰኘ አውደርእይ ያዘጋጀ ሲሆን አላማውም

"ሴት ልጅ ሴት በመሆኗ ብቻ ሳይሆን ሰው
በመሆኗ ምንም አይነት ጥቃትም ሆነ ትንኮሳ ሊደርስባት አይገባም"


የሚለውን ሀሳብ ለማንሸራሸር ይረዳ ዘንድ ታላቅ አውደራዕይ አዘጋጅቷል በመሆኑም ሁላችሁም ከቀን 30/03/2014 ጀምሮ እስከ 01/04/2014
ሀሙስ 3:00-11:00
አርብ 2:30-11:00


በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተገኝታችሁ አውደርዕዩን መከታተል የምትችሉ መሆኑን ንቅናቄው በደስታ ሊያበስር ይወዳል ።

እንዳያመልጦ

አዘጋጅ፦ ያንቺ ንቅናቄ ከ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሴቶች ህፃናት ወጣቶች እና ኤችአይቪ ኤድስ ዳይሬክቶሬት፣ መራሂት እና UNA-ET HU Chapter ጋር በጋራ በመተባበር
#16ቱብርቱካናማቀናት
#ትችላለች

@yanchimovement
@yanchimovement
15 views21:17
Open / Comment
2021-12-08 10:44:00 Day 14

Cultural identities contain the histories of a people that include traditions, struggles, achievements, and triumphs. Cultures nourish pride, resilience, belonging, intersectional identities, and connection to community. But culture is used to justify gender violence and inequality by evoking traditional beliefs and practices about how women and girls should be treated. If culture defines the spaces within which power is expressed and gender roles are enshrined, then our movement is here to push back. Eliminating GBV will not be quick or easy and that there is no simple, one size fits all solution. GBV is not a new phenomenon; its roots are deeply woven into the fabric and history, reflected in long standing attitudes, stereotypes, and biases about women, and appropriate gender roles and interactions. Accomplishing long lasting, substantive change will therefore require more than Band-Aid measures; sustained and intentional efforts are necessary to tackle deeply entrenched practices and systemic barriers. It will take time to move beyond a stubborn, unspoken narrative that continues to disbelieve survivors. However, progress is possible and this moment calls for bold action and an unflinching commitment to accomplishing meaningful change. No one should have to endure GBV in any form or at any time. No one should feel unsafe in their homes, schools, workplaces, or communities. Everyone deserves a destiny that allows them to chart their own course and determine their own future free from discrimination, coercion, or violence.

#orangetheworld
#sharing_stories
#stopviolenceagainstwomen
#Genderequality
#UNAET Hu #YANCHIMOVEMENT
#MERAHIT
166 views07:44
Open / Comment
2021-12-07 16:50:35 Day 13

Dr. Sunitha Krishnan was a social worker since childhood. She would teach dance to mentally challenged children when she herself was just eight years old. She was gang-raped when she was 12. The horrific incident left her angry, but instead of lamenting over her fate, she started an anti-trafficking organization Prajwala which works with the police and other law enforcement agencies to fight commercial sexual exploitation. Through her organization, she is actively rescuing and rehabilitating victims of sex-trafficking into society. Krishnan was also recently awarded the prestigious 2014 Nelson Mandela- Graca Machel Innovation Awards on November 24 at Johannesburg, South Africa. She is the first Indian to receive this honour. Her inspiring story is a motivation to all of us, especially those who are still fighting the horrific memories of rape.

#orangetheworld
#sharing_stories
#stopviolenceagainstwomen
#Genderequality
#UNAET Hu #YANCHIMOVEMENT
#MERAHIT
243 views13:50
Open / Comment
2021-12-06 18:44:11 ቀን 12

ዛሬ አንድ ልብ የሚነካና አሳዛኝ በሀገራችን ሆነም በግቢያችን እንደ ቀላል የሚታይ ነገር ግን በውድ እህቶቻችን ላይ አካላዊም ሆነ ስነልቦናዊ ጥቃት የሚያደርስ ችላ መባል የሌለበት አንገብጋቢ ጉዳይ ይዘንላችሁ መጥተናል።
በዚሁ በግቢያችን ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የተከሰተ ክስተት ከራስዋ ከባለ ታሪኳ አፍ በተሰበረ ልብና አሳዛኝ በሆነ መልኩ እንዲ በማለት ተናግራለች ።
"ግቢ ውስጥ ነው፤ ከምሽቱ 1:30 አካባቢ ነዉ። ጠዋት ፈተና ስላለብኝ ላይብረሪ አጥንቼ ነበር የምወጣው ልክ አጥንቼ እያወጣሁ እያለው እንደተለመደው ተማሪዎች ከውጪ የሚገቡበት፣ ወደ ዶርም፣ መጸሐፍት ቤት የሚሄዱበት ሰአት ነበር። እኔም ከመፅሐፍት ቤት ወደ ዶርም እየሄድኩ እያለሁ ሁለት ወንዶች ከፊት ለፊቴ እየመጡ ነበር። እንደማንኛውም መንገደኛ ተማሪ እየተላለፍን እያለ አንደኛው እጄን ያዘኝ ልቀቀኝ በማለት አስለቅቄው ልራመድ ስል ሌላኝው ጓደኛው በጣም የሚያስጠላ አይነት ንግግር የሚዘገንን ስድቦችን እንዴት እሱ ሊያናግርሽ ፈልጎ ቢመጣ እንዴት እንቢ ብለሽ ታስለቅቂዋለሽ በሚል አይነት ተናገረኝ። እኔም ነገሩ ስላማረኝ በድጋሜ ዝም ብዬ ልሄድ ስል ምራቁን ተፋብኝ በጣም ተናደድኩ እንዴት እንደዚህ ታደርጋለህ ብዬ በጥፊ መታሁት እሱ ደግሞ በቦክስ መታኝ። አይኔ በጣም በለዘ ለብዙ ቀናት ያህል በጣም እሳቀቅ ነበር። እናም በነጋታው ፖሊስ ጣቢያ ሳመለክት ምንም አላደረጉልኝም፤ ልጁን ይዘሽ ነይ ነበር ምላሻቸው። ልጁን አላቀውም ስሙንም ሆነ ዲፓርትመንቱን ምንም አላቅም እናም ያለኝ አማራጭ ባዝንም ዝም ማለት ነበር።
የትኛዋም ሴት ጥቃት ቢደርስባት ምንም መፍትሄ እንደማታገኝ ነበር የተረዳሁት ከዛም በሌላኛው ቀን ግቢ ውስጥ ባጋጣሚ ልጁን አየሁት 'እ የባለፈዋ ልጅ ዛሬም በቦክስ መደገም ትፈልጊያለሽ' እያለ ቀለደብኝ።በተደጋጋሚ ስንገናኝ ያሾፍብኛል። እና ግቢው ምንም አይነት መፍትሄ አልሰጠኝም ይሰጠኛል ብዬም አላስብም ብዙ ጓደኞቼ በተደጋጋሚ እንደዚ አይነት ጥቃት እየደረሰባቸው ነው። ነፃነታችንን አተናል ግቢው ውስጥ መንቀሳቀስ አልቻልንም እየፈራን ነው'' በማለት በጣም በሚያሳዝን መልኩ አጫውታናለች።



#orangetheworld
#sharing_stories
#stopviolenceagainstwomen
#Genderequality
#UNAET Hu #YANCHIMOVEMENT
#MERAHIT
304 views15:44
Open / Comment
2021-12-06 06:10:56 ለመላዉ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና ማህበረሰብ በሙሉ የቀረበ ለኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን የእንድረስ ጥሪ !!

"ደሜን በግንባር ላይ ለ ሚዋደቀው ወገኔ"በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ማህበርሰብ የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተዘጋጅቷል።በመሆኑም የሀገራችንን ዳር ድንበር ሰላም እና ደህንነት ለማስከበር ዉድ ህይወታቸውን ሳይሳሱ ስለ ሀገራቸው ክብር ስለ ህዝባቸዉ ሰላም ለሚገብሩ የሉዓላዊነታችን መገለጫ ሰንደቅ አላማችንን በክብር እንዲዉለበለብ መስዋዕትነትን ለሚከፍሉ ከራሳቸዉ ይልቅ ሀገር አስቀድመዉ ለቆሙት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች
የሀገራ መከላከያ ሰራዊቶቻችን እና ወገኖቻችን ደም በመለገስ ከጎናቸው እንቁም!

ደም በመለገስ ህይወት እንታደግ!!

ዛሬ በታሪክ ፊት የቆምን እኛ ሀገራዊ ግዴታችንን የምንወጣበት ጊዜ አሁን ነዉና የበኩላችንን እንወጣ

ህዳር 27 ዕለተ ሰኞ ጠዋት ከ 3:00 ጀምሮ እስከ ምሽት 12:00 ሰዓት

ቦታ: ዋናው ግቢ አፍርካ ህብረት አዳራሽ

#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub
1.3K views03:10
Open / Comment