Get Mystery Box with random crypto!

Rahel Getu - ነበር ነበር ነበር(3×) አታሎኝ ቅርብ የሆነ ሩቅ መስሎኝ ነበር ነበር ታዘብ | 𝔪𝔞𝔯𝔨𝔞𝔫 🎼🎵🤪

Rahel Getu - ነበር

ነበር ነበር(3×)
አታሎኝ ቅርብ የሆነ ሩቅ መስሎኝ
ነበር ነበር
ታዘብኩት ነበር ሲሆን አለ አልኩት(2x)
@abcdefghijknz
ለካ እንዲህ ቅርብ ነው ነበር
የወጠኑት ያሰቡት ሲቀር
እየለመነ አልሰማ ብንል
ከመስመር ወቶ
ነበር ተባለ ፍቅራችን ሞቶ

የት ሄደን ነበር ምንስ ጋረደን
እያልኩ ራሴን ስጠይቅ ከአለፈው
ምንም አልቻለም ባስብ ሊገባኝ
ፍቅራችን ድንገት እጃችን ላይ
እንዴት እንዳረፈ

ለምን አቃተን ማሰብ መገንዘብ
ምነው ታወርን እላለሁ በእውነቱ
እንዴት የዛኔ አልታይ አለን
አሉ መባሉ እንደሚሻል ነብር ከማለቱ

ሁለት ጌቶች በ አንድቤት ነገሩ ሆነና
ይሄው ቀረን በፋክክር ነበሩ ሆንና
ላይመለስ ባይፈይድም ዛሬ መቆጨቱ
ያሳዝናል ያ ፍቅራችን በነበር መቅረቱ


ለካ እንዲህ ቅርብ ነው ነበር
የወጠኑት ያሰቡት ሲቀር
እየለመነ አልሰማ ብንል
ከመስመር ወቶ
ነበር ተባለ ፍቅራችን ሞቶ

ያ ሁሉ አቅድ
ያ ሁሉ ምኞት
እንዲህ መቅረቱ ሄደን በየግል
አንተ እንዳልከው ብሎ ማለፍ ነው
አይችልምና ሰው ሊገጥም
ከ አምላክ ጋር ትግል

እኔ ብሞክር ያቃተኝ ነገር
አልወጣ ያለኝ የፀፀት እሳቴ
ላገኘኝ ሁሉ እስኪሰለቸው
አለሀኝ ለሰው እንዳላልኩ ነበር ከማለቴ
ያኔ እንደዛ እንዳልነበር አለ የተባለ
እንዴት በአንዴ ያፍቅራችን ነበረ ተባለ

እንዲህ ባንዴ ከ ተጋቡ
ቀንና ፅልመቴ
አቤት ህመም አለሁ እያልኩ ነበርኩኝ ማለቴ

ነበር ነበር

@abcdefghijknz
@abcdefghijknz