Get Mystery Box with random crypto!

ቃሌን እንዳላጥፈው ታዛቢዎች አሉ አካሌና መንፈሴ አንተን ያወራሉ ሞት አደላድሎ አፈር ካልተጫነኝ ቃ | 𝔪𝔞𝔯𝔨𝔞𝔫 🎼🎵🤪

ቃሌን እንዳላጥፈው ታዛቢዎች አሉ
አካሌና መንፈሴ አንተን ያወራሉ
ሞት አደላድሎ አፈር ካልተጫነኝ
ቃሌን አላጥፈውም
ካንተው ጋር ነዋሪ ነኝ

@abcdefghijknz
#share
#join