Get Mystery Box with random crypto!

አንተ ኮከብ ነህ፣ የኮኮብ አለቃ ለኔ የምትታየኝ፣ ጎልተህ ከጨረቃ አብርተህ ያሳየሀኝ፣ ጨለማውን መ | 𝔪𝔞𝔯𝔨𝔞𝔫 🎼🎵🤪

አንተ ኮከብ ነህ፣ የኮኮብ አለቃ
ለኔ የምትታየኝ፣ ጎልተህ ከጨረቃ
አብርተህ ያሳየሀኝ፣ ጨለማውን መንገድ
ድንጋይ እንዳይመታኝ፣ እንዳልንገዳገድ
#M
@abcdefghijknz
#share