Get Mystery Box with random crypto!

Abelbeen Creative

Logo of telegram channel abelbeen_tip — Abelbeen Creative A
Logo of telegram channel abelbeen_tip — Abelbeen Creative
Channel address: @abelbeen_tip
Categories: Design
Language: English
Subscribers: 312
Description from channel

Creative Design
😇 Motion design
🌍 Web design
🤔 Graphics design
💡 Documentary
☞ Social Media Icons
☞Video, Audio and photography
❤️❤️❤️❤️
📧 ለጥያቄ☞ @Abelbeen
2519 12 68 50 68
©All rights reserved 2019

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 2

2021-08-23 19:05:15
ሳቅ ጨዋታ ከቁም ነገር ጋር።
ይዝናኑ ቁምነገር ያግኙ።



933 views16:05
Open / Comment
2021-05-08 21:22:50 KMSpico
ይህ ሶፍትዌር ኮምፑተርዎ ላይ ማይክሮሶፍት ዊንዶውስን(microsoft windows) እና ማይክሮሶድት ኦፊስን(microsoft office) አክቲቬት ለማድረግ ይጠቅማል።

አጠቃቀሙ
በመጀመሪያ ዚፕ ፉይል ስለሆነ በ ዊንራር(winrar) ኤክስትራክት(extract) ማድረግ አለብን።
ነገር ግን በመጀመሪያ አንቲቫይረስ እና ዊንዶውስ ዲፌንደር(Windows Defender) እንዳይሰሩ(disable) ማድረግ ይኖርብናል። እንደዚህ ካላረግን ወዲያው ነው የሚያጠፉብን።
ኤክስትራክት ስናደርግ ዚፕ ፉይሉ ፓስዎርድ ስላለው ፓስወርድ አስገቡ የሚል መስኮት ይመጣልናል። ፓስወርዱም

12345

ነው። ፓስወርዱን እንዳስገባን በፎልደር አርጎ ይስቀምልናል።

በመቀጠል ፎልደሩን ከፍተን ሶፍትዊሩን ኢንስቶል(install) ማድረግ ነው።

ኢንስቶል አርገን እንደጨረስን ኦፊስን ከፍተን አክቲቬት እንዳደረገው ማየት ነው።
28 viewsAbel ON, edited  18:22
Open / Comment
2021-04-13 18:11:13 Abelbeen Power Geez 2010
125 viewsAbel ON, 15:11
Open / Comment
2021-04-13 18:08:37 Abelbeen Amharic fonts
127 viewsAbel ON, 15:08
Open / Comment
2021-04-12 10:52:42
511 viewsAbelbeen, 07:52
Open / Comment
2020-10-20 11:18:02 ትላንት በህይወትህ ያለፈውን መጥፎ ቀን ማጥፋትም መቀየርም መሰረዝም አትችልም የምትችለው መቀበል ብቻ ነው። ትላንትን አምነህ ተቀብለህ ዛሬን በደስታ ኑር፡፡

አስተውል ዛሬ አዲስ ቀን ነው ከቀኑ ጋር አዲስ መሆን ያንተ ፋንታ ነው!! የተወለወለ ቤት በጭቃ እግርህ ብትገባ ቤቱን ታበላሸዋለህ ልክ እንደዛው በትላንት መጥፎ ሀሳብ ዛሬንም ከተቀበልከው እንደዛው ነው!

ዛሬ አዲስ ቀን ነው እኔ ደስተኛ ነኝ ትላንትን አምኜ ተቀብያለሁ ዛሬን በደስታ እኖራለሁ ነገን በተስፋ እጠብቀዋለው ሁሌም ሲነጋ ቀኑ አዲስ ነው ከቀኑ ጋር አዲስ መሆን የኛ ፋንታ ነው!
1.2K viewsAbelbeen, 08:18
Open / Comment
2020-09-29 01:11:31 ለስራዎ ምቹ የሆነ ላፕቶፕ እንዴት ይገዛሉ?
=======
በአሁኑ ወቅት ላፕቶፕ ለመግዛት ሲታሰብ ብዙ አማራጮች አሉ፡፡ ያሉት ላፕቶፖች በሙሉ የራሳቸው የሆነ ጥሩና መጥፎ መገለጫ ቢኖራቸውም ላፕቶፕ ሲገዙ ቢንስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መገለጫዎችመመልከት በጣም አስፈላጊ ነው

1ኛ. የስክሪን ስፋት እና
የላፕቶፕ ክብደት (Screen size and weight)
የላፕቶፕ

ስክሪን በአብዛኛው ከ9-17 ኢንች (ከ23-43 ሳንቲ ሜትር) ድረስ ይሆናል፡፡ የስክሪን ስፋቱ እየጨመረ በሄደ ቁጥር የላፕቶፑም ክብደት ይጨምራል፡፡ እዚህ ላይ ላፕቶፑን ለምን እንደሚፈልጉት ማሰብ አስፈላጊ ነው፡፡ የላፕቶፑ መጠን እየጨመረ በሔደ ቁጥር ለማንቀሳቀስ አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ከባድ ላፕቶፖችን አዘውትሮ መሸከም በሰውነታችን ቅርጽ ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ ልዩ ልዩ ጥናቶች አመልክተዋል፡፡ ስለዚህ ስራችን ብዙ እንቅስቃሴ ያለበት ከሆነ ክብደታቸው አነስተኛ የሆኑና በቀላሉ ልናንቀሳቅሳቸው የምንችላቸውን መርጦ መግዛት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ሰፊ ስክሪን ያላቸው ላፕቶፖች የባትሪ ቆይታ ጊዜያቸው አነስተኛ ነው፡፡

2ኛ. CPU (የላፕቶፑ አእምሮ)

በአለማችን ሁለት የታወቁ የCPU አምራች ኩባንያዎች አሉ፡፡ እነዚህም Intel እና AMD ናቸው፡፡ Intel ገበያውን የተለያዩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በጨመር ሲቆጣጠረው፤ AMD ደግሞ ተወዳዳሪ የሆኑ ሞዴሎችን በአነስተኛ ዋጋ ያቀርባል፡፡ እዚህም ላይ ኮምፒውተሩን ለምን ስራ እንደሚፈልጉት ማሰብ አስፈላጊ ነው፡፡ ለምሳሌ የግራፊክስ ባለሙያ ከሆኑ ኤዲተር ከሆኑ ጥንድ ኮር (Dual-core CPU) ቢጠቀሙ የተሸለ የመፈጸም ብቃት አለው፡፡ ከዚህ ውጭ ለመሰረታዊ የኮምፒውተር አገልግሎት የሚፈልጉት ከሆነ ነጠላ ኮር (single-core CPU) ያለውን ላፕቶፕ ቢገዙ ከዋጋም አንጻር ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡

3ኛ. RAM

ኮምፒውተርን ለመደበኛ አገልግሎት ማለትም ለቤትከሆነ ውስጥ እና ለቢሮ ወይም ለጉዞ የሚጠቀሙት ከሆነ ከ 2-4 GB ያላቸውን መጦ መግዛት የተሻለ ነው፡፡ የግራፊክ አርቲስት ከሆኑ ወይም ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ቪዲዮዎች የሚያዘጋጁ ከ4 GB እስከ 8 GB RAM ያላቸውን ላፕቶፖች መርጦ መግዛት ውጤታማ ያደርጋል፡፡

ተማሪዎች የቤት ስራቸውን ለመስራት፣ ለኢሜይል ወይም የጠለያዩ ድረ ገፆችን መጎብኘት የመሳሰሉ ተግባራትን ለመከወን ግን 1 GB RAM ያላቸውን ላፕቶፖች መግዛትም ይቻላል፡፡


ምንጭ፡ www.howstuffworks
@Abelbeencreative4
1.6K viewsAbelbeen, 22:11
Open / Comment
2020-09-28 00:07:43
"ስልጣኔ ማለት ዘመኑን መምሰል ነው: ጥበብ ደግሞ ዘመኑን መቅደም ነው::"

መልካም የስራ ሳምንት !!
1.1K viewsON/OFF, edited  21:07
Open / Comment
2020-09-26 09:57:46 ለግል ድርጅቶች፣ ለትምህርት ቤቶች፣ለጦማሪያን፣እንዲሁም ለፈለጉት አገልግሎት የሚያስፈልግ ድህረገጽ: ኢንትሮ ፣ሞሽን ዲዛይን፣ሎጎ፣ዲጅታል ማስታወቂያ በኦንላየን ይዘዙን።


Contact me @abelbeen
Phone +251912685068

All rights reserved 2019

https://t.me/Abelbeencreative4
1.1K viewsON/OFF, 06:57
Open / Comment
2020-09-18 01:25:24 በ2020 በብዛት የተሸጡ የቴክኖሎጂ ውጤቶች
*****************************
2020 ዓለም በእጅጓ የተቀየረችበት እና የዓለም ህዝቦች በውጥረት ያሳለፉበት ዘመን ነው፡፡ በዚህ ዓመት ውስጥ ገበያዎች ቀዝቅዘው ሰዎችም በቤታቸው ሁነው አሳልፈዋል፤ ይሁንና በዚህ ውጥረት ውስጥም የተፈለጉ ብዙዎች ባሉበትም ሁነው ቢሆን ሊሸምቷቸው የፈለጓቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች በርካታ ነበሩ ከዛም ውስጥ እጅግ በከፍተኛ ቁጥር ሸማች የነበራቸውን 4ቱን በቅደም ተከተል እንይ፡-

1- ቦንዲክ፡- ይህ መሳሪያ ከ1500 በላይ ሪቪው ያለው እና በደንበኞች 5 ኮከብ የተሰጠው የመጠገኛ መሳሪያ ነው፡፡ በዚህ መሳሪያ ቤት ውስጥ ያለ ማንኛውም የሰበረ እና የተሰነጠቀ ነገር ይጠገናል፡፡ የማጣበቅ አቅሙ ከሱፐር ግሉ እንደሚያይል የሚነገርለት ይህ መሳሪያ ማንኛውም መስታወት እንጨትም ሆነ ማንኛውንም ነገር በፍጥነት ብቻ ሳይሆን በጥንካሬ ያያይዛል

2- RangeXTD የተሰኘ የዋይፋይ ማፋፋሚያ፡- ዋይፋይ እየተጠቀምን ትንሽ ከቤቱ ወጣ ስንል እና ትንሽ ራቅ እያልን ስንመጣ የዋይፋያችን ሃይል እየቀነሰ እና የጀመርነው ነገር እየተቋረጠ የሚመጣው ነገር ብዙዎቻችንን የሚያናድ እውነታ ነው፡፡ ታዲያ ይህ መሳሪያ ይህንን ችግር በመፍታት ረገድ ተዋዳዳሪ የለውም ሲሉ ተጠቃሚዎቹ ያመካሹታል፡፡ የቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ብቻ ሳይሆን ጎረቤት ወይንም አቅራቢያ ያለ መዝናኛ ውስጥ ሁነው እራሱ የራስዎን ዋይፋይ እንዲጠቀሙ የሚያስችል ዋይፋይ ማፋፋሚያ መሳሪያ ነው፡፡

3- ፎቶ ስቲክ ፡- ይህ መሳሪያ ማናኛውም አንድሮይድም ሆነ አፕል ሞባይሎቻችን ውስጥ ያሉ ፎቶዎቻችን እንዳይጠፉ የሚረዳ መሳሪያ ሲሆን ፎቶን ማስቀመጥ ብቻ ሳይሆን ማደራጀት እና መሰብሰብም የሚችል ነው፡፡ ይህ መሳሪያ እንደ ፍላሽ ያለ ቢሆንም አገልግሎቱ ግን ለሞባይል ብቻ ነው፡፡

4- ኤክስትራ ፒሲ፡- ኮምፒተሮቻችን የገዛናቸው ሰሞን የሚኖራቸው ፍጥነት እና ሃይል እንደነበረ አይሆንም በዙም ሳይቆይ የመዘግየት እና የመደንዘዝ ባህሪ ያመጣል፡፡ ይህ መሳሪያ በኮምፒተራችን ላይ የሚሰካ እና የኮምፒተሩን አቅም የሚጨምር ዓይነተኛ መሳሪያ ነው፡፡ ይህ መሳሪያ ከ2004 በኋላ ለተሰሩ ለማንኛውም ማክም ሆኑ ዊንዶ ኮምፒውተሮች ያገለግላል፡፡

ምንጭ፡- Smarter-Economy
879 viewsAbelbeen, 22:25
Open / Comment