🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የህወሀት አለቅላቂዎች አሉ እነዚህ ናቸው ልዩ-ኃይሉ እንዳይጠናከርና ክልሉ ለጠላት ተጋላጭ እንዲሆን | Merega Tv = Ethio 360Media

የህወሀት አለቅላቂዎች አሉ እነዚህ ናቸው ልዩ-ኃይሉ እንዳይጠናከርና ክልሉ ለጠላት ተጋላጭ እንዲሆን የሚያደርጉት።

#Ethiopia : ከኃላፊነቴ የተነሳሁት ዋነኛ ምክንያት የአማራ ልዩ ኃይል እንዳይደራጅ የሚፈልጉ ጄኔራል መኮንኖች በመከላከያ ውስጥ በመኖራቸው ነው። አስር ቦታ የጥይት ምት እያለብኝ በዛ ክረምት በዱላ ገብቼ ያዋጋሁት ለዝና ወይም ለሌላ አይደለም "አማራን እንበቀላለን!?" ብሎ ፎክሮ የመጣውን ኃይል ለመደምሰስ ነው ተሳክቶልኛል ። እነሱ የፈለጉት መሾም እንደሚችሉ እኔም ይሄንን ኃላፊነት እንደማልቀበል ነግሪያቸዋለሁኝ። ከኃላፊነቴ የተነሳሁት ዋነኛ ምክንያት የአማራ ልዩ ኃይል እንዳይደራጅ የሚፈልጉ ጄኔራል መኮንኖች በመከላከያ ውስጥ በመኖራቸው ነው። ገና ሰናደራጅ "ይፍረስ!" ሲሉ የነበሩ አንዳንዶቹ የኛው ድርጅት የህወሀት አለቅላቂዎች አሉ እነዚህ ናቸው ልዩ-ኃይሉ እንዳይጠናከርና ክልሉ ለጠላት ተጋላጭ እንዲሆን የሚያደርጉት።

ጄኔራል ተፈራ ማሞ ለፍትህ መፅሔት