🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ዜና በአሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ Squire Patton Boggs የተባለ የአግባቢ ኩባን | Merega Tv = Ethio 360Media

#ዜና በአሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ Squire Patton Boggs የተባለ የአግባቢ ኩባንያ (lobbyist) እንደቀጠረ ተሰምቷል!

የአፍሪካ ሪፖርት መፅሄት የተመድ እና ኒው ዮርክ ዘጋቢ ጁሊያን ፔክዌት ማምሻውን የተያያዘውን ዶክመንት ዋቢ አድርጎ እንደፃፈው አግባቢ ድርጅቱ በወር 60,000 ዶላር በኤምባሲው የሚከፈለው ሲሆን ውሉ ለስድስት ወር ይቆያል።

ዋና አላማው በኢትዮጵያ እና አሜሪካ መሀል ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል ነው ተብሏል። ከዚህ በፊትም Actum እና Holland & Knight የተባሉ ድርጅቶች ለተመሳሳይ ስራ ተቀጥረው ነበር።