🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የስራ ማስታወቂያ 1) በዚህ ሳምንት ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ የስእል ኤግዚሂቢሽን ይኖራል ለዚህም | ART BOMB 💣

የስራ ማስታወቂያ

1) በዚህ ሳምንት ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ የስእል ኤግዚሂቢሽን ይኖራል ለዚህም የሚሆነው የሴቶችን ቀን በማስመልከት የተሰሩ ስራዎች ያላችሁ እና ለሽያጭም ለኤግዚቢሽንም የተዘጋጀ ካለ እድሉን ታተቀሙበት፣ ለዚህ ኤግዚቢሽን ሴቶች ቢሆኑ ተመራጭ ይሆናል።

2) በስእል ንድፍ ስራዎች ልምድ ያለው፣ በብዛት እና በጥራት ማቅረብ የሚችል፣ ለሳምፕል ስራዎችን ማቅረብ የሚችል ሰው በውስጥ መስመር ያናግረኝ

Good Luck
@artbomb1