የኢትዮጲያን ስነ ጥበብ እና ኪነ ጥበብ በአለም ያስተዋወቁ፣ ከዘመን ዘመን በጥንቃቄ ያሻገሩ የጥበብ የተክብር ሰዎች ኢትዮጲያ አመሰገነች አከበረች፣ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር። ይኼንን ስናይ እኛ የመጨረሻዎቹ ትውልዶች ነን እነሱም ከ50 አመት ያላነሰ አገልግሎታቸውን ዋጋ አግኝተዋል ያከበራችሁ ክበሩ፣ ከፍ በሉ ዘለአለም @soundbomb1 99 views06:15