🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ተወልደብርሃን ኪዳነ ይባላል፡፡ ሰዓሊ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ባህላዊ የአሳሳል ስልት በሚያቀርባቸው ስራ | ART BOMB 💣

ተወልደብርሃን ኪዳነ ይባላል፡፡ ሰዓሊ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ባህላዊ የአሳሳል ስልት በሚያቀርባቸው ስራዎቹ ይታወቃል፡፡ በተለይም ጠልሰም በሚባል ጥንታዊ የኢትዮጵያዊያን የስዕል ስልት የሰራቸው ስዕሎች በብዙዎች ዘንድ ተወደዉለታል፡፡ ጠልሰም በአብዛኛው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱሳን ስእላት ላይ ይዘወተራል፡፡

@artbomb1