🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

3M የተሰኘው ድርጅት የሚሰራቸው እጅግ በጣም ጠንካራ መስታወቶችን አቅም ለማሳየት ድርጅቱ ፊትለፊት | Asgerami

3M የተሰኘው ድርጅት የሚሰራቸው እጅግ በጣም ጠንካራ መስታወቶችን አቅም ለማሳየት ድርጅቱ ፊትለፊት ያለ ባስ መቆሚያ ቦታ ጋር ጥይት በማይበሳው መስታወት ውስጥ $3 Million አስቀምጥዋል። ድርጅቱም "ይህንን መስታወት የሰበረ ብሩን መውሰድ ይችላል" ይላል። በዚህም ምክንያት ብዙዎች መስታወቱን ሰብረው ብሩን ሊወስዱ ቢሞክሩም ግን ማረግ አልቻሉም።(እቃ መጠቀም አይቻልም )

@asgerami