🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

​​ብታምኑም ባታምኑም 1 በግ በ 25 ሚሊዮን ብር ተሸጠ ይህ የምትመለከቱት በግ | Asgerami

​​ብታምኑም ባታምኑም

1 በግ በ 25 ሚሊዮን ብር ተሸጠ

ይህ የምትመለከቱት በግ ስሙ ደብል ዳይመንድ ሲሆን በስኮትላንድ ሀገር ለጫረታ ቀርቦ
660 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ወደ ብር ሲመነዘር ወደ 25 ሚሊዮን 740 ሺህ ብር ተሽጧል

@asgerami