በአለማችን ትልቅ ዋጋ ያለው ገንዘብ የ ኩዌት ዲናር ሲሆን 1 የኩዌት ዲናር = 154 የኢትዮጵያ ብር ይሆናል። ለማነፃፀር ያክል 1 የኢንግሊዝ ፓውንድ የኢትዮጵያ 63 ብር ሲሆን 1 የአሜሪካ ዶላር ደግሞ የኢትዮጵያ 46 ብር ነው @asgerami 853 views15:59