🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በዚህ ዘመን የምንመለከታቸው አብዛኛዎቹ ፊልሞች ወደ ሁለት ሰዓት ያህል ሲሆኑ ፣ ከፍተኛው ደግሞ ለ | Asgerami

በዚህ ዘመን የምንመለከታቸው አብዛኛዎቹ ፊልሞች ወደ ሁለት ሰዓት ያህል ሲሆኑ ፣ ከፍተኛው ደግሞ ለሦስት ሰዓት ያህል ብቻ ነው ፣ ነገር ግን በዓለም ላይ ያለው ረጅሙ ፊልም ለ 857 ሰዓታት ያህል የሚቆይ ነው !ስሙም (ርዕሱ) " logistics " ይባላል ። ይሄ የአለማችን ረጅም ፊልም የተሰራው በስዊድን ሲሆን አንድ ሰው ፊልሙን ያለ ምንም እረፍት በቀጥታ ልየው ቢል ፊልሙን ለመጨረስ 1ወር ከአንድ ሳምንት ወይም 36 ቀናቶች ይፈጁበታል ።

@asgerami