🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሩስያዊው የአስር አመት ልጅ 5,713 ፑሽ አፕ በመምታት ሪከርድ አስመዝግቧል ። ሩስያዊው የ | Asgerami

ሩስያዊው የአስር አመት ልጅ 5,713 ፑሽ አፕ በመምታት ሪከርድ አስመዝግቧል ።

ሩስያዊው የአስር ዓመቱ ኢልማን ካድዙሙራዶቭ ከፎዶርቭስኪ በየቀኑ ዘጠኝ ማይል ሩጫን ጨምሮ ከባድ የልምምድ ክፍለ-ጊዜዎች የሚያሳልፍ ሲሆን ዛሬ በሩሲያ በሱርጉት አውራጃ በሚገኘው የትምህርት ቤት የስፖርት ማእከል በሦስት ሰአት ተኩል ውስጥ 5,713 ፑሽ አፕ በመስራት የአለም የልጆች ፑሽ አፕ ሪከርደን ይዟል።

ከዚህ ቀደም ከእሱ እድሜ ክልል የሚገኘውና በቺችን ዋና ከተማ ግሮንዚ የሚኖረው የ10 አመት ልጅ 4,784 የሰራውን ፑሽ አፕ ነው ዛሬ ኢልማን ካድዙሙራዶቭ ከፎዶርቭስኪ የሰበረው። [አርቲ ሚዲያ]

@asgerami