🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የአስትሮይድ ቀበቶ 700 ኩዊንቲሊየን ( ከ1 ቡኃላ 18 ዜሮ ) ዶላር የሚገመት ሀብት እንደሚይዝ | Asgerami

የአስትሮይድ ቀበቶ 700 ኩዊንቲሊየን ( ከ1 ቡኃላ 18 ዜሮ ) ዶላር የሚገመት ሀብት እንደሚይዝ ይገመታል (ይህም በዓለም ላይ ያለውን እያንዳንዱን ሰው ቢሊየነር ሊያደርገው ይችላል) ።የአስትሮይድ ቀበቶ ከ 100 ኪሎ ሜትር በላይ የሆኑ 200 አካባቢዎችን ጨምሮ ከ 1 ሚሊዮን በላይ የአስትሮይድ መኖሪያ ነው። እነዚህ አስትሮይዶች አንደ ወርቅ እን ፕላትነም ያሉ ውድ ብረቶች በውስጣቸው ይይዛሉ።

@asgerami