🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የብራዚል ተመራማሪዎች ሰሞኑን የኮሮና ቫይረስን መግደል የሚችል መርዝ የሚያመነጭ እባብ አግኝተዋል | Asgerami

የብራዚል ተመራማሪዎች ሰሞኑን የኮሮና ቫይረስን መግደል የሚችል መርዝ የሚያመነጭ እባብ አግኝተዋል ።ሮይተርስ እንደዘገበው jararacussu pit viper የተባለው እባብ መርዝ ላብራቶሪ ውስጥ ተሞክሮ የኮሮና ቫይረስን ሙሉ በሙሉ መግደል ችሏል ።መርዙ ላይ ያለውን ልዩ ሞለኪውል በመጠቀም በቅርቡ የኮሮና ቫይረስ መድሀኒት ሊሰራ ይችላል ተብሏል።

@asgerami