በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት የአሜሪካ አየር ሀይል በጨረቃ ላይ የኑክሌር ቦምብ እንደ ወታደራዊ ሀይል ማሳያ ወይም ማስፈራሪያ ለማፈንዳት ከፍተኛ ምስጢራዊ እቅድ አዘጋጅቶ ነበር። @asgerami 592 views02:00