#Btc #bitcoin ክፍል _1 What is #bitcoin ? #bitcoin ምንድነው? #bitcoin is a cryptocurrency and world wide payment system. #bitcoin የክሪፕቶሎጂ (ክሪፕቶ ከረንሲ) ሲስተም የሚጠቀም አለም አቀፋዊ ዲጂታል የመገበያያ ገንዘብ ነው፡፡ bitcoin የመጀመሪያው decentralized ወይም አንድ ሰው ብቻ የማይቆጣጠረው ገንዘብ ወይም ስርአት ነው፡፡ በዚህ ስርአት የገንዘብ ልውውጦች peer_to_peer ናቸው ማለትም እኛ በመደበኛው ስርአት ወይም ዲጂታል ባልሆነው ስርአት ገንዘብ ስንለዋወጥ ልውውጡን ለመተግበር ባንክ ቤቶች በመሀል ይገባሉ፡፡ በዚህ ስርአት ግን ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት መለዋወጥ ይቻላል ይህም የ ባንኪንግ ስርአቱን ይቀይረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህ ልውውጥ verify የሚደረገው በ network nodes አማካኝነት የ ክሪፕቶ ግራፊክ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ነው፡፡ ከዚያም በ public distributed ledger ወይም #block_chain ይመዘገባል፡፡ በማንና እንዴት ተፈጠረ ? bitcoin እራሱን #satoshi_Nakomoto ብሎ በሰየመና ማንነቱ ባልታወቀ ግለሰብ እንደ open source software ሆኖ በ2009 G.C ተለቀቀ #bitcoin በመጀመሪያ እሚገኘው እንደ reward በ mining ፕሮሰስ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ2015 100,000 ነጋዴዎች እንደ ክፍያ ገንዘብ ተቀብለውታል፡፡ በ ካምብሪጂ ዩኒቨርሲቲ በተሰራ አንድ ጥናት #bitcoin በ2017 እ.ኤ.አ 2.8 እስከ 5.8 million እሚደርሱ ክሪፕቶከረንሲ ዋሌት ይኖራሉ ሲል ግምቱን አስቀምጧል፡፡ ይቀጥላል @asgerami 185 views18:58