የቤት ፈረሶች አንድ ሰው ሲያዝን ፊቱን በማየት ብቻ ሃዘኔታውን መረዳት ይችላሉ። ጃፓን ውስጥ የብዙ ሰዎች መጠሪያ የሆኑት ስሞች ሚናቶ ፣ ሳቶ እና ሱዙኪ ናቸው ። በእንግሊዝ እና በአሜሪካ ደግሞ የብዙ ሰዎች መጠሪያ ስሚዝ ነው ። በአለም ላይ የብዙ ሰዎች መጠሪያ ደግሞ ሙሃመድ የሚለው ነው ። @asgerami 497 views19:06