🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ይህንን ያውቃሉ? በአሜሪካ በየ 39 ደቂቃ አዲስ የወሲብ ፊልም ይፈጠራል። አውስትራሊያ ውስ | Asgerami

ይህንን ያውቃሉ?

በአሜሪካ በየ 39 ደቂቃ አዲስ የወሲብ ፊልም ይፈጠራል።

አውስትራሊያ ውስጥ በጣም ትልቅ ከመሆናቸው የተነሳ እባብ ገድለው መብላት የሚችሉ ሸረሪቶች አሉ።

ዩራነስ በተባለችው ፕላኔት ላይ ፀሀይ ለ42 አመታት በተከታታይ ትታያለች (ትወጣለች) ቀጥሎም ለ42 ተከታታይ አመታት ደግሞ ትጠልቃለች ።

ኤለን መስክ የኮሌጅ ተማሪ በነበረበት ወቅት የቤት ኪራይ ለመክፈል ሲል ቤቱን የምሽት ክበብ (Night Club) አርጎት ነበር።

ኤለን መስክ የዓለማችን 1ኛ ሃብታም ሲሆን ፤ የSpace X እና Tesla መስራች እና ባለቤትም ጭምር ነው።

የ 102 ዓመቱ ቻይናዊ #ማዜኦክሲን በትምህርቱ የመጀመሪያ አመት ውስጥ ለሁሉም ሰው አረጋግጧል ፣ ለመማር መቼም እንደማይዘገይ
እና በዓለም ትልቁን ተማሪ ሪኮርዱን ይይዛል ፡፡

እየፈጠን በሄድን ቁጥር እያጠርን እንመጣለን።

የፊዚክስ ሊቁ አይዛክ ኒውተን እስከ እለት ሞቱ ድረስ ድንግል ነበር ።

በውቅያኖስ ውስት ያለው ወርቅ ሙሉ ለሙሉ ቢወጣና እኩል ቢከፋፈል ለእያንዳንዱ የዓለም ዜጋ 20 ኪሎ ግራም ይዳረሳል !

ጡረታን ለአለም ህዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተዋወቀች ሀገር አውሮፓዊቷ ሀገር "ጀርመን" ናት

@asgerami