🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ይህንን ያውቃሉ? የFerrari መኪና ማምረቻ ድርጅት ለድርጅቱ ተቀጣሪዎች ፌራሪ መኪና እንዲጠቀ | Asgerami

ይህንን ያውቃሉ?

የFerrari መኪና ማምረቻ ድርጅት ለድርጅቱ ተቀጣሪዎች ፌራሪ መኪና እንዲጠቀሙ አይፈቅድም!

በአለም ላይ ዝቅተኛ የህፃናት ወሊድ ቁጥር ያላት ሀገር ላቲቪያ ስትሆን በአመት በአማካኝ በላቲቪያ ውስጥ 15,000 ህፃናት ብቻ ይወለዳሉ !ይህ ማለት በዚህች ሀገር በቀን በመላው ሀገሪቷ ላይ የሚወለዱት የህፃናት ቁጥር 41 ብቻ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ።

በረሮዎች ፈጣን ከመሆናቸው የተነሳ በሰአት 4 mile መጓዝ ይችላሉ።

በተጨማሪም አንገታቸው ተቆርጦ ለሰባት ቀን መኖር የሚችሉ ብቸኛ ነብሳት በረሮዎች ናቸው።

በጥንት ዘመን የሰው ልጅ የልብ ስራ ለማሰብ ፣ የአንጎል ደግሞ የሰውነትን ሙቀትን ለመቆጣጠር ተደርጎ እንደተሰራ ተደርጎ ይታሰብ ነበር ፤ የአንጎል ስራ ማሰብ እና መረጃን ማጠራቀም እንደሆነ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስረዳው ጥንታዊው የግሪክ ፈላስፋ የሆነው "አሌማኤሩን ዘ ክሮቶን" ይባላል፡፡ ዘመኑም ከክ/ል/በፊት 300 አመት ላይ ነበር !

30Kg የሚመዝን ሠው ጨረቃ ላይ 10kg ብቻ ይመዝናል፡፡
ግን ፀሀይ ላይ 1680kg ይመዝናል።

በአንድ ወቅት በሞናኮ ውስጥ "ቻርለስ ቻፕሊንን" አስመስሎ የማቅረብ ወይም የኢሚቴሽን ውድድር ተካሂዶ ነበር፡፡ አስገራሚው ነገር ቻርለስ ቻፕሊን ማንም ባላወቀበት ሁኔታ ውድድሩ ውስጥ በመግባት ሶስተኛ ወጥቶ ሽልማቱን ተቀብሏል፡፡ ሽልማቱን በእጁ እስኪያስገባ ድረስ ግን ቻርሊ መሆኑ አልታወቀበትም ነበር::


@asgerami