🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ -የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ፈተናችሁ ታርሞ ወደ ሲስተም እየገባ ይ | Asgerami

ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ

-የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ፈተናችሁ ታርሞ ወደ ሲስተም እየገባ ይገኛል።

-2ተኛ ዙር ተፈታኞች ደግሞ በሚቀጥለው ሳምንት ሙሉ በሙሉ ወደ ሲስተም ይገባል።

-በዘንድሮ ፈተና የአ°አ ሚማሩ ተማሪዎች በብዛት ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል።

-እንደሚታወቀው ለ2ተኛ ዙር ካሳለፉት ችግር አኳያ የማለፊያ ነጥብ ለነሱ ዝቅ እንደሚል ይጠበቃል።ይህ ሲሆን ግን የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች የመለፊያ ነጥባቸው ይሰቀላል ማለት አይደለም።


-ውጤታችሁ በዚህ 2 ሳምንት ውስጥ እንደሚለቀቅ ይጠበቃል

@asgerami