🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በአንድ ወቅት ሁለት ወጣቶች በጠራራ ፀሀይ ፖሊስ ጣቢያ ለመዝረፍ በገቡበት እጅ ከፍንጅ ተይዘው በቁ | Asgerami

በአንድ ወቅት ሁለት ወጣቶች በጠራራ ፀሀይ ፖሊስ ጣቢያ ለመዝረፍ በገቡበት እጅ ከፍንጅ ተይዘው በቁጥጥር ስር ውለው ነበር, ይህንን ድፍረት ከየት እንዳመጡ ሲጠየቁም ፖሊስ ጣቢያ መሆኑን ባለማውቃቸው ሊገቡ እንደቻሉ ተናግረዋል, በኋላ በተደረገው ጥናትም ወጣቶች ድንብዝ ብለው ሰክረው እንደነበረ ማወቅ ተችሏል።

@asgerami