🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ብድር በመጠነኛ ወለድ! ========= ባንካችን ሴቶችና ወጣቶችን ለማበረታታት በጥቃቅን አነስተኛና | Awash Bank

ብድር በመጠነኛ ወለድ!
=========
ባንካችን ሴቶችና ወጣቶችን ለማበረታታት በጥቃቅን አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ላይ ለተሰማሩት አነስተኛ ወለድ የሚታሰብበት እንዲሁም በመጠነኛ ዋስትና ብድር ማመቻቸቱን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
ለማመልከት ከታች የተዘረዘሩት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው
አመልካቾች የኢትዮጵያ ዜግነት ሊኖራቸው ይገባል፣
አነስተኛ ንግድ ያላቸው ወጣቶችና ሴቶች መሆን አለባቸው፣
ኢንተርፕራይዞች ትክክለኛ የንግድ ፈቃድ፣ የቲን ሰርተፊኬት፣ መታወቂያ ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል፣
በስራ ላይ የቆዩበት አመታት ቢያንስ ለአንድ ዓመት በንግድ ሥራ ላይ ያሉ (ለጀማሪዎች 6 ወር)
ለብድሩ ለማመልከት በአቅራቢያችሁ የሚገኙ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፎቻችንን መጎብኘት ወይም በቀጥታ በ www.ethiomesmer.com ድረገጽ በመግባት ማመልከት ይቻላል።
ከዚህ በተጨማሪ አመልካቾች በተለያዩ የክልል ከተሞች መመዝገብ ይችላሉ!
ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።
አዋሽ ባንክ!