Get Mystery Box with random crypto!

Awash Bank

Channel address: @awash_bank_official
Categories: Economics
Language: English
Subscribers: 104.55K
Description from channel

The First Private Bank in Ethiopia
Website- https://awashbank.com/
E-mail- contactcenter@awashbank.com
Direct line- 8980

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 122

2021-08-24 08:40:11
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
1.7K views05:40
Open / Comment
2021-08-23 08:29:47
Good Morning
Have a Nice day!
#Prosper_with_the_Nurturing_Bank
#AwashBank #Monday_Motivational
1.0K views05:29
Open / Comment
2021-08-22 13:31:16
Vacancy Announcement
----------------------------
Position: Assistant Procurement Officer/ Store Keeper
Qualification & Experience: BA Degree in Procurement and Supplies Chain Management.
Place of Work: Addis Ababa
Interested applicants, who fulfill the above requirement, are invited to apply only via Online Job Application System; https://jobs.awashbank.com within 7 consecutive days from the first date of this announcement on the newspaper.
-Applicants are advised to use the option Fresh Graduate while creating their e-mail address.
Please visit the below link to our website for the details:
https://www.awashbank.com/vacancy/
2.8K views10:31
Open / Comment
2021-08-20 09:48:07
ለማንኛውም ዓይነት ግብይትዎ የአዋሽ ባንክ ካርዶችን በመያዝ ክፍያዎን በፖስ ማሽን ይፈፅሙ!

Bittaafi Gurgurtaa keessan kamiifuu Kaardiiwwan Baankii Awaashitti fayyadamuun Kaffaltii Keessan Karaa Maashinii Poos raawwadha.
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
1.2K viewsedited  06:48
Open / Comment
2021-08-19 09:31:17
በአዋሽ ይቆጥቡ ፣ ይቀበሉ ፣ ይሸለሙ!
ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ።
Awaashitti Qusadhaa, Karaa Awaashiin Fudhaa, Badhaafamaa!
Danbiiwwanii fi Dirqamoonni ni Raawwatamu.
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
294 views06:31
Open / Comment
2021-08-18 19:12:04
#AwashBank
መልካም የቡሄ በዓል ይሁንልዎ!
1.2K views16:12
Open / Comment
2021-08-18 13:23:47
አዋሽ ባንክ በክፍያ ካርድ አገልግሎት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ከአሜሪካው ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ ጋር ሰምምነት ተፈራረሙ፡፡ (አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም)
ስምምነቱም በኢትዮጵያ የንግዱ ማህበረሰብ ዘንድ የዓለም አቀፍ ካርዶችን ተቀባይነት ለማሳደግ እንደሚያግዝ ተገልጧል፡፡
የአዋሽ ባንክ ሆል ሴል ባንኪንግ ቺፍ አፊሰር አቶ ታደሰ ገመዳ በኮንፍረንስ በተካሄደው ሰምምነት እንዳሉት አገልግሎቱ በተለይም ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገቡ ደንበኞች በሆቴሎችና በሌሎችም ቦታዎች አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው፡፡
1.7K views10:23
Open / Comment
2021-08-17 21:36:30
አዋሽ ባንክና እና ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ ባደረጉት የአጋርነት ስምምነት ዙሪያ ኢቢሲ ያቀረበው ዘገባ
549 views18:36
Open / Comment
2021-08-17 16:34:24 አዋሽ ባንክና እና ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ
******************************
(ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም አዋሽ ባንክ፣ አዲስ አበባ)
በኢትዮጵያ ከግል ባንክ ውስጥ ፈር ቀዳጅ እና ትርፋማ የሆነው አዋሽ ባንክ እና ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ የተሰኘውና መቀመጫውን ቺካጎ አሜሪካ ካደረገው በአለም አቀፍ ደረጃ ሶስተኛው ትልቁ የካርድ ክፍያ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱ በመላው የኢትዮጵያ የንግድ ማህበረሰብ ዘንድ የአለምአቀፍ ካርዶችን ተቀባይነት ለማሳደግ የሚያስችል ሲሆን የDiscover፣ የDiners Club International፣ የPULSE እና Network Alliance ካርድ ተጠቃሚዎች ከPOS፣ ከኤቲኤሞች እና በኢ-ኮሜርስ ክፍያ ገጾች በኩል ተቀባይነት እንዲኖራቸው የሚያስችል ነው፡፡
የዲስከቨር ግሎባል ኔትዎርክ ካርድ ተጠቃሚዎች ለተለያዩ ጉዳዮች ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ተመራጭ ካርዳቸውን ለመጠቀም ይፈልጋሉ። ለዚህ ደግሞ በአዋሽ ባንክ እና ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ መካከል የተፈረመው የአጋርነት ስምምነት መፍትሄ ከመሆኑም ባሻገር በኢትዮጵያ የግብይት መጠንን ለማሳደግ ጉልህ ሚና እንደሚኖረው የዲስከቨር ግሎባል ኔትዎርክ ካርድ የአለም አቀፍ ገበያዎች ምክትል ፕሬዚዳንት ማት ስሎዋን ገልጸዋል፡፡
የአዋሽ ባንክ ሆል ሴል ባንኪንግ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ታደሰ ገመዳ በበኩላቸው ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት ለመስራት የመረጠበት ዋነኛው ምክንያት ባንኩ በአገሪቱ ትልቅ የገበያ ድርሻ ያለው በመሆኑና የPSS Switch አብላጫ ባለቤት በመሆኑ ከሌሎች ባንኮች ጋር ለመስራትም ምቹ ሁኔታን ስለሚፈጥርለት ነው ብለዋል፡፡
ከዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ ጋር በአጋርነት መስራታችን ለአካባቢያዊ እና ለአለም አቀፍ ደንበኞች የክፍያ አማራጮችን ለመጨመር እና ለማስፋት ያለንን ቁርጠኝነት ከማንፀባረቁም በላይ ለገቢ ዕድገትም ጉልህ ሚና ይኖረዋል ሲሉም አቶ ታደሰ ተናግረዋል፡፡
ዲስከቨር ግሎባል ኔትዎርክ በብራዚል ፣ በደቡብ ኮሪያ ፣ በናይጄሪያ ፣ በሕንድ እና በቱርክ ውስጥ ከ 20 በላይ የኅብረት አጋር አውታረ መረቦችን በመጠቀም የፋይናንስ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ከ 200 በላይ አገራት እና ግዛቶች ውስጥ ከ 48 ሚሊዮን በላይ በሚሆኑ ነጋዴዎች (Merchants) እና 2 ሚሊዮን በሚሆኑ የኤቲኤም የገንዘብ መቀበያ ቦታዎች ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሲሆን በአለም አቀፍ ደረጃ ከ270 ሚሊዮን በላይ የካርዱ ተጠቃሚዎች አሉት፡፡
1.4K views13:34
Open / Comment
2021-08-17 16:34:23
1.4K views13:34
Open / Comment