Get Mystery Box with random crypto!

Awash Bank

Channel address: @awash_bank_official
Categories: Economics
Language: English
Subscribers: 104.55K
Description from channel

The First Private Bank in Ethiopia
Website- https://awashbank.com/
E-mail- contactcenter@awashbank.com
Direct line- 8980

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 7

2024-03-31 09:04:40 አዋሽ ባንክ በቡታጅራ ከተማ 250 ሺህ ብር ወጪ በማድረግ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ወገኖች ድጋፍ አበረከተ፦
መጋቢት 21/2016 ቡታጅራ
አዋሽ ባንክ በቡታጅራ ከተማ የሚገኙ ቅርንጫፎች 1445ኛውን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ 250 ሺህ ብር ወጪ በማድረግ ድጋፍ ለሚሹ 50 ወገኖች የኢፍጣር ማዕድ(በዓይነት) እና የካሽ ድጋፍ አበርክተዋል።
ለ50 አባ ወራ/ እማ ወራዎች በነፍስ ወከፍ 25 ኪሎ ግራም የዳቦ ዱቄት፣ 5 ሊትር ዘይት ፣1 ኪሎ ግራም ቴምር እና 1,000 ብር ካሽ በድምሩ ለአንድ ቤተሰብ 5,000 ሺህ ብር ድጋፍ አበርክቷል።
የአዋሽ ባንክ ቡታጅራ ቅርንጫፍ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳንኤል ጎሳዬ ባንኩ በቡታጅራ ከተማ በሶስት ቅርንጫፎች በአገር አቀፍ ደግሞ 900 መቶ ቅርንጫፎችን ከፍቶ የፋይናንስ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
ከዚህም በተጨማሪ በአገር አቀፍ በ41 ከተሞች 13 ሚሊየን ብር በላይ በጀት በመመደብ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ጠቁመው ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ገልፀዋል።
ጥቃቅንና አነስተኛ ላይ ተደራጅተው ለሚሰሩ በዝቅተኛ ወለድ ብድር እየሰጠ በማቋቋምና የስራ እድል በሚፈጠርበትም መስክ የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ እንደሚገኝ ገልፀዋል።
በዛሬውም ማዕድ ማጋራት ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመለየት ትብብር ላደረጉላቸው ለቡታጅራ ከተማ አስተዳደር እና ለከተማው ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት፣ ለቡታጅራ ከተማ አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ፣ለእናት ጓዳ በጎ አድራጎት ማህበር እና ለኢልኸስ በጎ አድራጎት ድርጅት ምስጋና አቅርበዋል።
አዋሽ ባንክ በቡታጅራ ከተማ ሶስት ቅርንጫፎች ቡታጅራ እሬሻ እና እሬንዛፍ ቅርንጫፎችን ከፍቶ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።በመሆኑም እነዚህ በከተማዋ የሚገኙ ቅርንጫፎች በትብብር ያዘጋጁት የኢፍጣር ማዕድ ማጋራት ነው።
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ተወካይ አቶ ወልዩ ጀማል ከተማው በበጎ ስራ እያከናወናቸው ያሉ ስራዎች አሉ በዚህ መልኩ መታገዙ በስፋት ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ነው። አዋሽ ባንክ እያደረገ ያለው መልካም ስራ የሚበረታታ መሆኑንም ገልፀው ድጋፍ በተደረገላቸውና በከተማ አስተዳደሩ ስም ምስጋና አቅርበዋል።
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ተስፋነሽ አለሙ ባንኩ የአቅም ውስንነት ላለባቸው ወገኖች ያበረከተው ድጋፍ እጅግ መልካም ስራ መሆኑን ጠቁመው ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የዘገበው የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነው።
13.3K views06:04
Open / Comment
2024-03-30 12:55:50
16.9K views09:55
Open / Comment
2024-03-29 12:13:33
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን!
16.5K views09:13
Open / Comment
2024-03-29 11:22:24
16.8K views08:22
Open / Comment
2024-03-29 11:22:12 የአዋሽ ባንክ ደሴ ከተማ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ክፍል ለተቸገሩ አባወራዎች ከ1.2ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ማድ ማጋራትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
ደሴ:መጋቢት19/2016(ደሴ ኮሙኒኬሽን )
የደሴ ከተማ አዋሽ ባንክ ጽ/ቤት ከወለድ ነጻ የባንክ ክፍል በደሴ ከተማ ከ5ቱም ክፍለከተማ ለተመረጡ 50 አቅመ ደካማ፣ ችግረኛና፣ ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው አረጋዊያን ግምቱ 250ሺህ ብር የሚገመት የምግብ እህል ማድ ማጋራትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ የባንኩ የቀጠና ጽ/ቤት ም/ ስራ አስኪያጅ አቶ አብዱሮህማን ሁሴንና የፈቲህ ቅርጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ መሀመድ በሽር በተገኙበት ድጋፉን አስረክበዋል።
የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ ማድ በማጋራት ድጋፍ የተደረገላቸውም ለእያንዳቸው 25ኪ.ግ ስንዴ ዱቄት፣ 5ኪግ ሩዝ፣ 6ሊትር ዘይት፣2ኪግ ስኳርና የ1ሺህ ብር የገንዘብ ቁጠባ ደብተር አስረክበዋል።
የባንኩ የቀጠና ጽ/ቤት ም/ ስራ አስኪያጅ አቶ አብዱሮህማን ሁሴን የአዋሽ ባንኩም የደሴ ከተማን ጨምሮ በደቡብ ወሎ ዞን በሚገኙ መካነሰላም፣ ወረባቦ፣ አቀስታ፣ ወግዲና ሎጊያ ባጠቃላይ 300 ለሚሆኑ ችግረኛ አባወራዎች ግምቱ 1ሚሊየን 2መቶ 50ሺህ ብር የሚገመት የምግብ እህልና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል ብለዋል።
ድጋፍ ከተደረገላቸው የሮቢት ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ደሴ መኮንን አቅመደካማና ስራን ኑሮን እንደከበዳቸው ገልጸው በተደረገላቸው ድጋፍ ከልብ አመስግነዋል። ሌላው ድጋፍ የተደረገላቸው የአየር ጤና ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ሸህ ኡመር ሙሀባ የ9ቤተሠብ አስተዳዳሪ የሆኑት ከህንፃ ላይ ወድቀው መስራት እንደማይችሉና ቤተሠባቸውን ማስተዳደር እንደተቸገሩና በባልተቤታቸው የቀን ገቢ እኔደሚተዳደሩ ገልጸው ልጆቸን ምን አበላለሁ ብየ ነበር ይህ ድጋፍ ባንኩ ስላደረገልኝ የእለት ችግሬን ቀርፎልኛል ብለዋል።
የደሴ ከተማ አስተዳደር ለሚሠራው ልማትም ባቀረበው ጥሪ መሠረት ሠራተኛው ከወር ደመወዙ የሚቆረጥ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን ገልጸው ባንኩ የሚያገለግለው ለህዝብ ስለሆነ በማንኛውም መንገድ ከተማ አስተዳደሩ በሚሠራው ልማት ድጋፉቸውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለሰጸዋል።
ዘገባው የደሴ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ነው።
15.0K viewsedited  08:22
Open / Comment
2024-03-29 08:44:10
ጁምዓ ሙባረክ!
================
የአዋሽ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት አካውንት በመክፈት የባንካችን ቤተሰብ ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችንን  https://awashbank.com/wadiah-current-demand-deposit-account/
ይጎብኙ!
Herreega tajaajila baankii dhala irraa bilisaa  Baankii Awaash banachuun maatii ta'aa!
Odeeffannoo dabalataaf Marsariitii keenya https://awashbank.com/wadiah-current-demand-deposit-account/  daawwadhaa!
#AwashBank #Ikhlas #JumuaMubarak
#ከወለድነፃየባንክአገልግሎት #TajaajilaBaankiiDhalMalee
#FullfledgedInterestFreeBankingService
16.5K views05:44
Open / Comment
2024-03-28 11:32:25
የኢትዮ ቴሌኮም እና የሳፋሪኮም የቢል ክፍያዎን በአዋሽ ብር ፕሮ በቀላሉ ይፈፅሙ!
================
ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን የሚሰጠውን አዋሽ ብር ፕሮ በማውረድ የኢትዮ ቴልኮም እና የሳፋሪኮም የቢል ክፍያዎን ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይፈፅሙ!

አንድሮይድ ተጠቃሚዎች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sc.awashpay
ለ IOS ተጠቃሚዎች https://apps.apple.com/bf/app/awashbirr-pro/id6449350510

Kaffaltii Tajaajilaa Itiyoo Telekoomii fi Saafaarikoom keessaan AwaashBirr - Pro dhaan salphaatti raawwadhaa!
======================
Tajaajila heddu kan kennu Awaash Birr Pro buufachuun kaffaltii tajaajilaa Itiyoo Telekoomii fi saafariikoomii keessan bakkee jirtan irraa salphaatti raawwadhaa!
Fayyadamtoota Andirooyidiif: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sc.awashpay
Fayyadamtoota IOS’f https://apps.apple.com/bf/app/awashbirr-pro/id6449350510
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #AwashBirrPro #DigitalEthiopia
18.6K views08:32
Open / Comment
2024-03-27 14:10:57
የመጋቢት 18 / 2016 ዓ.ም የውጪ ምንዛሬ ተመን
ለበለጠ መረጃ
https://awashbank.com/exchange-historical/ ይጎብኙ!
አዋሽ ባንክ
ከእኛ ጋር ስለሚሰሩ እናመሰግናለን!
የአዋሽ ባንክ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
Facebook: https://www.facebook.com/bankawash
Telegram: https://t.me/awash_bank_official
Twitter: https://twitter.com/bankawash
YouTube: https://www.youtube.com/awashbankAb
Instagram: https://www.instagram.com/awash_bank/
TikTok: https://www.tiktok.com/@awashbank_tiktok
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/awash-bank-s-c/
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Exchange_Rate_for_Transaction
#Ethiopia #ኢትዮጵያ
20.2K views11:10
Open / Comment
2024-03-27 11:39:28
ይፋዊ የቴሌግራም ገፃችንን https://t.me/awash_bank_official
በመከተል ቤተሰብ ይሁኑ፣ በየግዜው የምንለቃቸውን አዳዲስ ከባንካችን ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ያግኙ፡፡
ከእኛ ጋር ስለሚሰሩ እናመሰግናለን!
አዋሽ ባንክ!
Fuula Teeleegiraamii keenyaa isa sirrii https://t.me/awash_bank_official
hordofuun maatii ta’aa, yeroo yeroodhaan odeeffannoo waqtaawaa baankii keenyaa argadhaa.
Maamila keenya waan taataniif galatoomaa!
Baankii Awaash!
12.6K viewsedited  08:39
Open / Comment
2024-03-26 18:20:30
የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካትና ሁሉን አቀፍ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችን ተግባራዊ በማድረግ የሚታወቀው ባንካችን ለገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበራት የሚሆን ሳኮስ (SACCOs) አይቲ ሶሉሽን ቴክኖሎጂን በማቅረብ ላይ ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ፡ https://awashbank.com/saccos-solution/ ይጎብኙ
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #SACCOs #SACCOS_IT_Solution
14.7K views15:20
Open / Comment