Get Mystery Box with random crypto!

••☆《ሳንስማማ ኑረን.....》☆•• አጀብ ነው ወዳጄ፤ ሀቄን ተሳድጄ፤ ንዴቴን ተለካው፤ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

••☆《ሳንስማማ ኑረን.....》☆••


አጀብ ነው ወዳጄ፤
ሀቄን ተሳድጄ፤
ንዴቴን ተለካው፤

ለካስ........

ሌላው ንዴት ሁኖል
ሚዛኑን የተካው።


#ሚኪ
@mikiendialem

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19