🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ባሌ እንዳመነዘረብኝ ባወቅኩ ጊዜ እጅጉን ደስ አለኝ (የቀጠለ #3 ) 'ልጅ ልሰጥሽ ስለማልችል ት | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ባሌ እንዳመነዘረብኝ ባወቅኩ ጊዜ እጅጉን ደስ አለኝ (የቀጠለ #3 ) "ልጅ ልሰጥሽ ስለማልችል ትተይኛለሽ?" አለኝ "ስንጋባም መውለድ እንደማትችል ታውቅ ነበር?" "አዎ " "ለምን አልነገርከኝም?" "እንዳላጣሽ ፈርቼ። ብነግርሽ ኖሮ ታገቢኝ ነበር?" "ምርጫ አልሰጠኸኝምኮ! ከልጄና ከፍቅርህ እንድመርጥ ምርጫ አልሰጠኸኝም! ራስህን ራስህ መረጥክልኝ!! " "እኔ ብሆን ልጅ አልሰጠሽኝም ብዬ…