Get Mystery Box with random crypto!

ጠብ እና ጥበብ “ተዋጋ ብሎ ቢሰጠው ጋሻ ለናቱ ዕጣት፥ የእበት ማፈሻ” ( አገርኛ ቀረርቶ) የጥ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ጠብ እና ጥበብ

“ተዋጋ ብሎ ቢሰጠው ጋሻ
ለናቱ ዕጣት፥ የእበት ማፈሻ”
( አገርኛ ቀረርቶ)

የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ
ጠብን መፍራት
ጦርን መግራት
ከጋሻ፥ የእበት ማፈሻ መሥራት።

በውቀቱ ስዩም

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19