🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

★★ ስንቴ ገረዝኩት? ★★ (ሜሪ ፈለቀ) 'አንቺማ አትገርዢኝም። በስመአብ! ' አለ እያማተበ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

★★ ስንቴ ገረዝኩት? ★★ (ሜሪ ፈለቀ) "አንቺማ አትገርዢኝም። በስመአብ! " አለ እያማተበ ለመቀመጥም ለመነሳትም በቀረበ አኳኋን አየሩ ላይ ተንጠልጥሎ። "አየር ላይ ነህ፣ አረፍ ትል?" አልኩት አኳኋኑ ሳቄን እያመጣው "የታለ ዶክተሩ ከምር? " አለኝ ወንበሩ ላይ ተስተካክሎ እየተቀመጠ "እኔ ነኝ!!" አልኩት ምን እንደሚያስብ ለመገመት እየሞከርኩ ካርዱ ላይ የተፃፈው እድሜ 33 ይላል።…