🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

አንች ከሌለሽ አንች ከሌለሽ ቀኑ ይደክማል ለሊቱ ያማል ሰማይ ይጠቁራል ምድር ያድማል አንች ከ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

አንች ከሌለሽ

አንች ከሌለሽ
ቀኑ ይደክማል
ለሊቱ ያማል
ሰማይ ይጠቁራል
ምድር ያድማል
አንች ከሌለሽ
ይበዛል ድብርት
ያይላል ፍርሀት
ይመጣል ጭንቀት
አንች ከሌለሽ
ይርቃል ደስታ
ጠፋ ጨዋታ
አንች ከሌለሽ
መኖር ያስጠላል
ሀሉ ይደብራል

essa arts

@essarim10

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19