(........) ህመሜ ተወለድ አይኔም አልቅስ እንባ ይቀልህ እንደሆን፤ ልቤም ከሰው ራቅ ሰው አትውደድ ከቶ መስሎህ አታፈንፍን፤ የራስህ ምሳሌ የራስህ እውነታን ሰው ከሚቀድሰው፤ በራስህ ሀቂቃ እርግማንን ዘርተህ በሰው አስወቅሰው። ሚኪያስ እንዳለው @mikiendialem ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19 1.1K viewsAbela, 10:40