ውሸቴን እይደለም!!! ውሸቴን እይደለም አፈቀርኩህ ያልኩህ በየትኛው ቋንቋ የውስጤን ላሳይህ ልሳምህ ልቀፍህ ወይስ ላልቅስልህ.... በየትኛው ስሜት በየትኛው ህዋስ ማንን ዳኛ ልጥራ በየትኛውስ ዋስ ውሸቴን እይደለም.. . . . . ይልቅ አትግደርደር አይንህ ያስታውቃል አፍህ ቢተሣሰር ልብህ ይነበባል . . . አንተም ወደኸኛል፨ ሐና ይመር ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19 1.6K viewsAbela, 10:39