Get Mystery Box with random crypto!

★★ ስንቴ ገረዝኩት #2 ★★ (ሜሪ ፈለቀ) 'ዶክተር? ያው ሰውዬ ነው የላከልሽ………' ሲስተር | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

★★ ስንቴ ገረዝኩት #2 ★★ (ሜሪ ፈለቀ) "ዶክተር? ያው ሰውዬ ነው የላከልሽ………" ሲስተር ቀለም በፈገግታ በደመቀ ፊት ጠረጴዛዬ ላይ በፎይል የተጠቀለለውን ምሳ አስቀምጣው ወደ በሩ ተመለሰች "ሲስተር ከዛሬ በኋላ የሚያመጣውን ምሳ እንዳትቀበሉት።" አልኳት ለሁለተኛ ጊዜ ታክሞ ከሄደ ጀምሮ ሶስት ቀኑ ነው። የምሳ ሰዓት እየጠበቀ ምሳ ይልካል። ጠዋት ፅዳቶቹ አፅድተው ሲጨርሱ አበባ ይልካል። …