🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሀገር ሀገር ማለት ለኔ ደስታና ሀዘኔ ስጋየ እና ደሜ ስንፍናና አቅሜ ወዜ በረከቴ ድህነት ክብረቴ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ሀገር
ሀገር ማለት ለኔ
ደስታና ሀዘኔ
ስጋየ እና ደሜ
ስንፍናና አቅሜ
ወዜ በረከቴ
ድህነት ክብረቴ
ሀገር ማለት ለኔ
አጥንት እና ጎኔ
ጨለማና ቀኔ
የክረምት ፀሀየ
የበጋ ጥላየ
ሀገር ማለት ለኔ
የማታልቅ ቅኔ

essa arts
@essarim10

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19