ደሞ መጣብኝ ትዝታ ሚሉት ይሀው ጀመረው ቀን ሌት መወትወት ደሞ መጣብኝ የሚሉት ናፍቆት ቀልቤን ሊሰርቀው አንዳልሟገት አቅሜን አዳክሞ ልቤን ወስዶታል እንዳልፈትነው ጉልበቴ ሞቷል አሁን ተወኝ ስል ደርሶ ይመጣል ትዝታ ናፍቆት በኔ በርትቷል essa arts @essarim10 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19 3.0K viewsAbela, 14:12