🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ሲኦል_ምን_ይመስላል? . . አትደናገሩ አንድ የሞተ ጓዴ ፣ ሞቶ እንደነገረኝ ሲኦል የሚሉት ደጅ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#ሲኦል_ምን_ይመስላል?
.
.
አትደናገሩ
አንድ የሞተ ጓዴ ፣ ሞቶ እንደነገረኝ
ሲኦል የሚሉት ደጅ
ማጣትን ይመስላል፣ በዘመናት እድሜ
ያፈሩትን ወዳጅ

[ቶማስ ትግስቱ]

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19