Get Mystery Box with random crypto!

ፈጣሪያችን _ሥማ °°°°________°°°°_ ጦርነት ረሀብ የለዉም ማቆሚኣ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ፈጣሪያችን _ሥማ
°°°°________°°°°_
ጦርነት ረሀብ የለዉም ማቆሚኣ
ይብቃ በለን አንተ ፈጣሪያችን ስማኣ
እኛ የሰዉ ልጅ ነን አንችል መከራ
ከጠላት ጠብቀን ሰይጣናዊ ሴራ
ህይወት ረከሰ ረገፈ እንደቅጠል
ህፃን ትልቅ ሳይል አለቀ በጥቅል
ሠላም ርቆናል በመጣብን ጣጣ
ይበቃችሁ በልና መለካሙን ቀን አምጣ
ደግ ደጉን ትተህ ክፉዎቹን ቅጣ
አሜን

ግጥም :እርስትአብ /ፍፄ/
@Erstabfiza

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19