Get Mystery Box with random crypto!

ተነስ ትዉልድ ነቃ በል ታጠቅ እና ተነስ ቀዬህ ሳትበትን ሀገርህ ሳትፈርስ ጠላትን ድል ንሳ አርገ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ተነስ
ትዉልድ ነቃ በል ታጠቅ እና ተነስ
ቀዬህ ሳትበትን ሀገርህ ሳትፈርስ
ጠላትን ድል ንሳ አርገህ እንዳይመልስ
መከታ ጋሻ ሁን ወገንህን ጠብቅ
ክንድህን አሳየዉ ክብርህን ለማያቅ
እንደቀደሞ ጀግኖች እለፍ ታሪክ ሠርተህ
በወኔ ተወጋተህ ብታልፍም ህይወትህ
በዘመንህ ጀግና መኖር ማሣያ ነህ

ገጣሚ እርስትአብ /ፍፄ/
@Erstabfiza
ማሥታወሻነቱ
ለ#ጀግናው_መከላኪያ-ሠራዊት
ለ#ጀግናዉ_ለአማራ_ልዬ_ሀይል
ለ#ሚኒሻዉ_እና_ለፍኖ_ ይሁንልኝ,,,

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19