Get Mystery Box with random crypto!

ቀረሽ ወደኋላ የልጆችሽ ቀለም መልኩ ልዩነቱ ከጥቅሙ ይልቅ በዛና ጉዳቱ አንዱን ለሌላኛው ካሳ ስት | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ቀረሽ ወደኋላ

የልጆችሽ ቀለም መልኩ ልዩነቱ
ከጥቅሙ ይልቅ በዛና ጉዳቱ
አንዱን ለሌላኛው ካሳ ስትገብሪ
ሆንሽና ቀረሽው የሬሳ ቆጣሪ።

ከ"ጉራማይሌ"

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19