Get Mystery Box with random crypto!

ሀገር ሚያህል ፥ ዋርካ ከሰው ተጠልሎ፣ ለቆረጥነው ነገ ፥ ታሪክ ተቀጥሎ፣ ዛሬ ለሆድ አድሮ ፥ በጥ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ሀገር ሚያህል ፥ ዋርካ ከሰው ተጠልሎ፣
ለቆረጥነው ነገ ፥ ታሪክ ተቀጥሎ፣
ዛሬ ለሆድ አድሮ ፥ በጥጋብ ሲባዝን፣
ሰርገን እየገባን ፥ በሰርጉ ተከዘን።

[ጥያቄ

ውድቀት ቢያሸንፍም ፥ ድልን አሳስቆ
ዛፍ እንዴት ፥ ይገፋል በቀጭን ሸንበቆ?

#ናታን_ኤርሚያስ
@UniqueDy

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19