Get Mystery Box with random crypto!

፨ጀግናው ፨ አዝማሪው ገዳዩን ዞሮ የወድሳል ሽማን በኣፍ ሸምኖ እንዲሁ የ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

፨ጀግናው ፨

አዝማሪው ገዳዩን
ዞሮ የወድሳል
ሽማን በኣፍ ሸምኖ
እንዲሁ የለብሳል
የገዳይ ቤተሰብ
ገዳይን ጀግና ሲል
ንጉሳችን ብሎ
በህሊና ው ሲስል
የተገዳይ ደግሞ
በሃዘን ይለቀሳል
መጓዙን አቁሞ
አዝግም የነክሳል
ሁሉም ለእራሱ እምነት
ቅዱስ ነው ይለዋል
የሌላውን ደግሞ
እንዲው የረክሠዋል
ሁሉም ለእራሡ እምነት
እውነት ትክል ነው
ላንዱ ጠላት ሆኖ
ደግሞም እያየን ነው ::
አዝማሪሙ ገዳዮን
ዙሮ የወድሳል
የሸሸውን ደግሞ ፍሪ ርካሽ ብሎ
ስም ሠቶ ያረክሳል
.. ሺገዳዩ ጀግና
ፈሪውን አበሮ መንግስቱን ወርሠ
በዙፋኑ ዙፋን
ጨምሮ ነገሠ ...
እየለ በቃላት
ሰሎ አሸምንሙኖ
ገዳይ የበርታል
የለብሠዋል ጃኖ



እኛም ለምንሞተር ሰዎች ስንባል እኮ ሰዉ ገድለን "ጀግና ` ..
የምንባባል ::::::::: .....


_-_-_-_-_-_- -_-_-_-_-_-_
           #ገብረስላሴ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19