Get Mystery Box with random crypto!

እናት ብትሞት ፥ ባገር ይለቀሳል እሕትም ብትሞት ፥ ባገር ይለቀሳል ወንድምም ቢሞት ፥ ባገር ይለቀ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

እናት ብትሞት ፥ ባገር ይለቀሳል
እሕትም ብትሞት ፥ ባገር ይለቀሳል
ወንድምም ቢሞት ፥ ባገር ይለቀሳል
አባትም ቢሞት ፥ ባገር ይለቀሳል
ሃገር የሞተ እንደው ፥ ወዴት ይደረሳል!?

ደሜን አንቆርቁሩት
ስጋዬን ቆራርጡት
ወዜንም ውሰዱ ፥ አጥንቴንም እንኩ
እናት ሃገሬን ግን ፥ በምንም አትንኩ።






እኛ የነቴውድሮስ የነሚኒሊክ ልጆች እያለን ሃገራችን በዘር ዳንኪራ በሚረግጡ፣ በተንኮል እና በእብሪት ባበጡ፣ የእናታቸውን ጡት ነካሽ ዶሸኛ ባንዳዎች አትፈርስም!!

"እትዮጲያ ትቅደም
የጠላት ይውደም!!"

@learntolearnlearningdude

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19