Get Mystery Box with random crypto!

ሀገሩን በሙሉ ፣ ጨለማ ሲወርሰው 'ገጣሚ ነኝ' ያለ ለጨረቃ ውበት ፣ ቢቀኝም ሰዋሰው እኔ የማደንቀ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ሀገሩን በሙሉ ፣ ጨለማ ሲወርሰው
"ገጣሚ ነኝ" ያለ
ለጨረቃ ውበት ፣ ቢቀኝም ሰዋሰው
እኔ የማደንቀው
ክብሪትና ሻማ ፣ የሸጥሽልኝን ሰው!!
(በላይ በቀለ ወያ)